ምስራቅ አፍሪካዊቷ ዩጋንዳ በማዕከላዊ ባንኳ ላይ በተፈጸመ ጥቃት 62 ቢሊዮን ሽልንግ ወይም 17 ሚሊዮን ዶላር ተዘርፋለች፡፡ እንደ ሀገሪቱ ቢው ቪዥን ጋዜጣ ዘገባ ከሆነ ምዝበራው የተፈጸመው ጠላፊዎች ...
የአማራ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ከሰሞኑ በክልሉ ባለው የሰብዓዊ ቀውስ ዙሪያ ያለመ መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ የክልል እና የፌደራል ተቋማትን ጨምሮ በርካታ ሀገር በቀል እና ዓለም ...
ሚኒስትሩ ሲገቡ የሰሜን ኮሪያ አቻቸው ክዋንግ ቾል አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን፥ በቆይታቸው ከሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ መሪዎች ጋር እንደሚመክሩ የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ቤሉሶቭ የሚመክሩባቸው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከአምስት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
በሊባኖሱ ታጠቂ እና በቴልአቪቭ መካከል በአሜሪካ እና ፈረንሳይ አደራዳሪነት ተግባራዊ የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ከ14 ወራት በኋላ በሁለቱ ድንበር አቅራቢያ የሚኖሩ የሀገራቱ ዜጎች ወደ ...
የሩሲያ ጦር ምዕራባውያን ለዩክሬን ከላኳቸው እጅግ የላቀ አቅም ያላቸው ሚሳኤሎችን ታጥቋል አሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን። ፕሬዝዳንቱ ዋሽንግተን እና ሌሎች ምዕራባውያን የኬቭ አጋሮች የላኳቸው ...
የህንዷ ሱራት ከአለማችን የአልማዝ ምርት 90 በመቶው የሚቀነባበርባት ከተማ ናት። ዘርፉ ለ800 ሺህ ህንዳውያን የስራ እድል የፈጠረ መሆኑን የሚጠቅሰው ኦዲቲ ሴንትራል፥ ግዙፉ የገበያ ማዕከል ...
በተለይም መንግስታት አሁን እያደረጉት ያለው ሸማቾች የበለጠ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲገዙ በሚል የፈቀዷቸውን ማበረታቻዎች እየተው ስለሚመጡ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ እየጨመረ ሊሄድ ...
ሀማስ በሊባኖስ የተኩስ ስምምነት መደረጉን ተከትሎ ከእስራኤል ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ ፈቃደኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ ከአመት በላይ የዘለቀውን ጦርነት መቋጨት እንደሚፈልግ የገለጸው ቡድኑ ለበርካታ ...
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቋረጥ የሚያሳልፉት የትኛውም ውሳኔ "ለዩክሬን ጦር የሞት ቅጣት ነው" አሉ በተመድ የሩሲያ ምክትል አምባደር ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ። ...
ሄዝቦላህ በትናንታው እለት ከተደረሰው እና ተግባራዊ መደረግ ከጀመረው የተኩስ አቁም በኋላ ትናነት ምሽት የመጀመሪያውን መግለጫ አውጥቷል። ሄዝቦላህ በመግለጫውም በእስራኤል ላይ ድል ማስመዝገቡን ...
አሁን ላይ ዩክሬን የግዴታ ወታደራዊ አገልግሎት የጣለችው እድሜያቸው ከ25 ዓመት እና ከዛ በላይ በሆኑ ዜጎቿ ላይ ነው፡፡ እኝህ የአሜሪካ ባለስልጣን የግዳጅ ወታደራዊ መመልመያ ዝቅተኛ የእድሜ ጣሪያን ...