ሀኪሞች አስፈላጊውን የአስክሬን ምርመራ አድርገናል ብለው መሞቱን ያረጋገጡለት የ25 አመቱ ሮሂታሽ ኩማር የተባለ ህንዳዊ ወጣት አስከሬኑ ከመቃጠሉ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከሸለብታው ነቅቷል፡፡ ...
ዩክሬን ቁልፍ የሎጅስቲክስ ማዕከል የሆነችው ፐሮቭስካ ከተማን በሩሲያ እንዳትያዝ በሚል በድንገት ሳይታሰብ ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት ጥቃት ከፍታ ነበር፡፡ ባሳለፍነው ነሀሴ ላይ በተጀመረው የኩርስክ ...
የሀማስ እና ሄዝቦላ ታጣቂዎችን የምትደግፈው ኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ በእስራኤል የእስር ማዘዣ ማውጣት ሳይሆን የሞት ፍርድ ሊጣልባቸው እንደሚገባ መናገራቸውን በሮይተርስ ዘግቧል። ...
አዲሱ "ፊቸር" በተለይም የጽምጽ መልእክትን ለመስማት አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ ግንኙነትን ለማቀላጠፍ እና ሰአት ለመቆጠብ ያስችላል ተብሏል። ኩባንያው ...
አውሮፕላኑ ከግጭቱ በኋላ በእሳት የተያያዘ ሲሆን አንድ የበረራ ቡድኑ አባል ህይወቱ ማለፉን የሊዩቲኒያ ባለስልጣናትን ጠቅሶ ሲኤንኤን ዘግቧል። አብራሪውን ጨምሮ ሶስት የበረራ ቡድኑ አባላትም ጉዳት ...
የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሄዝቦላህ በትላንትናው ዕለት ብቻ 250 ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፉ ተነገረ፡፡ ከጥቂት ወራት ወዲህ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ከፍተኛ ነው በተባለው የሮኬት ጥቃት እስካሁን 7 ...
ኢራን እስራኤል ለፈጸመችባት ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ አማካሪ ቅዳሜ እለት ለታተመው የኢራኑ ታስኒም ዜና አገልግሎት ተናግረዋል። ባለፈው ...
የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ተከታታይ 5ኛ ጨዋታ መሸነፉን ተከትሎ በሰጡት አስተያየት “በ8 ዓመታት ውስጥ እንደዚህ አይነት ጊዜ አሳልፈን አናውቅም” ብለዋል። አሰልጣኝ ፔፕ ...
የዓለማን ቁጥር አንድ የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው ኒውዮርክ ከተማ ዝሙት መፈጸም የሚከለክለውን ህግ ሰርዛለች። ከተማዋ በ1907 ዝሙት መፈጸምን የሚከለክል ህግ ያወጣች ሲሆን ይህን ህግ ተላልፎ የተገኘ ሰው የሶስት ወር እስር ያስቀጣም ነበር። ...
በብሪታንያ ኖርፊክ ባለው ዘመናዊ ጦር ማዘዣ ባሳለፍነው ረቡዕ እና አርብ ዕለታት ሶስት ድሮኖች በድንገት ታይተዋል፡፡ እነዚህ ሮቦቶች ለምን ዓላማ እና ማን እንደላካቸው እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ...
የስፔኗ ባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተወዶብናል በማለት ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል። 22 ሺህ የሚሆኑ የባርሴሎና ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት በወጡት የተቃውሞ ሰልፍ፤ ...
ሲቨርስክ በተሰኘው የውጊያ ግምባር ያለው ይህ ጦር የዩክሬኗን ክራማቶርስክ የተሰኘችውን ቁልፍ ከተማ እንዲቆጣጠር ተልዕኮ ቢሰጠውም ይህን አላደረገም የሚሉ ትችቶች ሲቀርቡበት እንደነበርም በዘገባው ላይ ...